የሌኒ ዮሮ ጉዳት መጠን አርሰናል እና ብሩኖ ጉማሬሽ ሌሎች ዝውውሮች የእሁድ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሐምሌ 21/2016 MensurAbdulkeni Bisratsport

Publicado 2024-07-28
#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት


አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ

Addis sports is a YouTube channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Todos los comentarios (21)
  • @kebary
    ክብሮም ዮሀንስ ነኝ ፉዓድ የምታቀርባቸው የተማላ የስፖርት ዜና ና ትንታኔ እጅግ ውብ ነው ና በርታልን ወንድሜ ( ከመቐለ ትግራይ )
  • @liyufikre6515
    እንዴት ናችሁ family ፏኣድ ሰለም ነህ በድጋም ስላተገናኛን ዳስ ብሉኛል እንግድ የኔው አርሰናል ድል ቀንቶታል Arsenal forever ♾️ ሻሼዎቹ አሚና ስጓዙ በነበሩት በዝያዉ ጎማ ጉዞን ጃምሮዋሉ 😂 እናም ፏኣዴ ለምታቀርባቸዉ አቀራረብህ ከልብ ልትደነቅ ይገበዋል አዳንቀዋለሁ ሰለምህ ሁሌም ይብዛህ ፈጣሪ ከክፉ ይሰዉረን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😘
  • @AsmeleshAshamoAbde
    Well come ፉዴ ዞትር አድማጨ ነኝ አቅራርቢ ድንቅ ነው ባርታ 💯💯💯
  • ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ ቁጭ ብዬ ስጠብቅህ ደረስክርልኝ ያንተን ዜና ካልሰማሁ የሆነ ድብርት ይይዘኛል እናም በሰላም ስለመጣህ ደስ ብሎኛል King Fuad
  • @jmmh6274
    Hi Addis sport I'm Australia 🇦🇺
  • @KebruAbebeKebrbe
    ሰለም ሰለም ፎዴ አንቴ እትዮጵውህ ፈቭሰ ሮማኖ ነህ ስለ መረጀሆቹ እናመሰግነሌን ክብሩ አበበ ከሰውዝ አፈሪከ
  • @የኛቱብ467
    ሰለም ሰለም ፎዓዴ እንዴት ነህ ሰለም ይብዛልኝ ወንድሜ🙏 የታጨወቾቹ ጉደት ለኛ ለመንቼ ደጋፍዎች በጠም መጥፎ ዜና ብሆንም በቅርቡ ገግመው አንዴምማለሱ ታሳፋ እናራጋሌን በለጠ ነኝ ከcaptown ሞጆ ካፌ
  • @DaniWaliso
    ሰልም ነዉ ፎዓዴ ደን ነኝ ከጆብት
  • @salihbedru2524
    ሠላም ሠላም ፉአዴ ትላን በተካሄደው ጨዋታ ሊኖ ዮሮ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ብትነግረን በተረፈ የዘውትር አድማጭህ ሳሊህ ነኝ ከሻሸመኔ
  • @BirukKelbesa-jv9de
    ሰላም ፉአዴ የኔው አርሴናል ሻሼን ስላሸነፈ ደስ ብሎኛል የ አጥቂን ጉዳይ ከምን አደረሰው በጣም ነው ምወድክ ብሩክ ነኝ ከወሊሶ ሽንኩርት በረንዳ ሰላምክ ይብዛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
  • ሠላም ሠላም ፎአዴ እንዴት አመሼክ የው እንደልኩ አርሴናል አሻንፎዋል ዋው እንደጋ ቡሩኖ ጉማሬሽ ከመጣ የዴክላን ራይዝ ምርጥ አጣማሪ እንደምሆን የጋሃድ እውነት ይሆናል ሁሌም ትማችኛላህ አቦ ይማችህ አቤት አቃራራብ አድነቂህ ነኝ የሁልጊዜ አድማጭህአብድልማሊክ ረሽድ ከሳውዝ አፍሪካ ማጌት ከታማ በርታልኝ ፎአዴ
  • @FanosDamise
    Ine Alex Abe ebelalehu ke south Africa ke cape town betam amsaginalo mitargahu Nagar betam tamachithali ine Mirx ye Liverpool dagfe nagn ye Trent Alexander Nagar indete hona wode real maddrd yihedale eyetabala nabra
  • @Yinebebterfo
    ሰላም ፋአዴ እንኳን በደህና መጣህ እረፍቴን ቤት ቁጭ ብዬ የእናንተን የአዲስ ስፖርት ፕሮግራም እየተከታተልኩኝ ነው በተረፈ ወንድሜ ለየት ያለ አቀራረብ ነው በርቱልኝ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፈው ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ሁልጊዜም Manchester United is Red ❤❤❤❤
  • @WorkuFikadu-y2i
    Selam endet neh fuade enkuwan Dena mexa. ye zendiro Emirates cup meche yikahedal, eneman yisatefalu.beterefe berta hulem kante gar negn.worku negn ke merab harerge Asebe teferi.
  • Salem LA ante yihun Wondim Fohad, Mulatu Tadesse Haile nagni ka Dabub Afrika Durban, ka yikrta GA gin yanin lamalet yefalakut zimbilo chawota ayimachegnim like friendship, olompic and like this session games dus'nt make sents Inde ene biyasib, miknatumi Wana wanawochu inde world cap, cop American, European cap, laliga, permeligel and so on, indaz ayinat chawotawochi yimachugnal,
  • @solomongobana5107
    ኤርክ ትንሃግ ምክንያት አታብዛ ማንቸስተርን የመሰለ ክለብ ይዘህ ድካምህን አትሻፍን ከይቅርታ ጋር አንድ ልበል መቼም ቢሆን አርቴታ ፊት የማይቆም የማይችል አሰልጣኝ ነው ማንቸስተር ያለው ስለዚህ ከአውኑኑ አስቡ ማንችስቴሮች አለዚያ ጉዳችው ነው ሰለሞን ከፕሪቶሪያ።