አርሰናል አጥቂ ሊያስፈርም። ማንቼ የዲላይትን ፊርማ ለመጨረስ ሌሎችም የዝውውር መረጃዎች | ሰኞ ስፖርት ዜና ሐምሌ 22/2016 Mensur Bisratsport

Published 2024-07-28
#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት


አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ

Addis sports is a YouTube channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

All Comments (20)
  • @HussanBamud
    በዝች ቀን በዝች ጦወት ፈጣር የልበችንን ሀሰብ ሁሉ ያሰከልን
  • Man utd,💯💯💯❤❤❤❤ CR7❤❤❤❤❤💯💯💯💯💪
  • @Yinebebterfo
    ሰላም ሰላም ፋአዴ እንምን አደርክልኝ ወንድሜ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታደርን የስፖርት መረጃዎች ምስጋና አድናቆት ይገባሃል ይሄም ሲያንብህ ነው በተረፈ በርታልኝ የዘውት ተከታታይህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፈው ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው በመጨረሻም ለአዲስ ስፖርት ቤተሰቦች መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ ምንጊዜም Manchester United is Red ❤❤❤❤❤❤
  • ፉአዴ ዓማን ነው👏 ወንድወሰን ነኝ ከወለጋ ነቀምቴ የዘውትር አድማጪህና አድናቂህ ብሆንም ኮሜን በመፃፍ የመጀመሪዬ ነው። የማንቼ ጉዳት አሁን መጀመሩ ጥቅምም ጉዳትም አለው። ጉዳቱ የታወቀ ነው ነገር ግን ጥቅሙ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሌሎች ተጫዋቾችን እንዲያይ ይረዳዋው። ይሄም ለክለባችን የተጫዋች ጥልቀት ወሳኝ ነው ባይ ነኝ። Manu united forever💯!!
  • Selma Selma fuade qxyi amti arsenal asfri hono ymxali wcunmi arsenal libalali wube ka south Africa ♥️
  • ፉአዴ አንተን መስማት በጣም ነው ሚያስደስተኝ ብሩክ ነኝ ከ ወሊሶ ካይሮ ፊዊሪ አሜሪካ ገባወይ? ሰላም ዋልልኝ
  • @belayworkye1451
    ሰላም አዲስ ስፖርት የሊኒ ዮሮ ጉዳት ለስንት ጊዜ እንደሆነ ቢነገር። በላይ ነኝ ከጃን ሜዳ።
  • ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ እኔ የምለው በሁለተኛው ቻናል ስለ እግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ብትነግረን ደስ ይለናል ምን ታስባለህ
  • @MareDesta-u9i
    ሰላም ሰላም ፋአዴ ስለልቬ ምንም አዲስ ናገር የለም እንዴ እስካሁን ምንም አዲስ ነገር ልንሰማ አልቻልንም ምንድነው ሊቬን እንዳያስፈርሙ ያደረገ ማሬ ነኝ የሊቪው❤❤❤
  • ሰላም እንዴት አደርክ ፉአዴ ፕሮግራምህ ይመቸኛል አርሰናል ግን እንደኔ ሀሳብ ከ ራፊና ይልቅ ፔድሮ ኔቶን ቢያስፈርም ደስ ይለኛል። ፍቄ አርሴ
  • ሠላም ሠላም ፋሀድ ማንቸስተር ሲቲ ከአለፈው አመት የተሻለ ሆኖ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ ዘንድሮም ዋንጫውን ወደ ማንቸስተር ሲቲ ከተማ ብቻ እና ብቻ ነው የሚጓዘው ።አቀራረብ ይመቸኛል መልካም ቀን ይሁንልን ወንድሜ ዳጊ ነኝ ከሊቢያ የማን ሲቲ ደጋፊ ነኝ
  • @mogesayele9525
    በላይ ከጃን ሜዳ። ምን ትሰራለክ በጠዋት ጃንሜዳ ወደ ሰራ አትሄድም
  • ሰለም ሰለም ፏአድ ሰለምህ ዪብዘ በ አንቴ ዜነ ሱሰኘ ተበልኩ በ ቀን ሁለቴ አንታ ተወጠሌክ እኔ ጊን አረቴ ሰመሃለዉ አረቴ ከሊሰመዉኪ ከ ኢንቅልፌ የነቀኘል እዉነቴን ነዉ ፏአድ ደሰለኝ ነኝ ከ ሀደሮ ሠለም ወልልኝ
  • ሰለም ሰለም ፉሀዴ እንደምን አሌክ መልካሙ ኔንኝ ka south Africa ሰለ ቼልስ ምን ትለሌ ብዙ ሰው ቼልስ አሁንም ምንም አየመጡም ይለሉ ግን እኔ እንደ ምሰመ ከሆና per session ጮወተዉች ሁኮ ተቸወቾችን ለመዬት እንጅ ምቸውቱት ብቻ ለመሸናፍ አይዶለም ስለዚ እንኝ የቼልስ ደገፍዎች እንተገዝ እበካቹ London is the bleue always fuade iwodikalo barita🥰
  • @MelikamuBelay
    ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ሁልግዜ ለምታሰማን የስፖርታዊ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ማን ዩናይቲድ የሚያጋጥመዉ የተጨዋቾች ጉዳት ገና የዉድድሩ ጨዋታ ሳይጀመር አሳሳብ ይሆናል ብየ አምናለሁ;ሁሌም ድል ለቀያዮቹ ሰይጣኖች እመኛለሁ መልካሙ ነኝ ከ አ.አ
  • @mensurnafie8607
    ፉአዴ አንተ የተለየና ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ።