የመታኝ አትሌት ፓስተር ሆኗል | Haile Gebrselassie | ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ | Olympic Games 2024 | ክፍል አንድ |

2024-07-26に共有
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
bit.ly/szoneehi
በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

コメント (21)
  • ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የምለቃቸው ፕሮግራሞች ለብዙ ሰው እንዲደርሱ ላይክ ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከልብ አመሰግናለሁ።
  • እንዴት ነዉ ይህንን ጀግና እናመሰግናለት ማለት የሚያቅተን ፈጣሪ እድሜ ይስጥ
  • ሀይልዬ የኔ አንደኛ ኢትዮጵያዊነቴን እንዳጣጥም አረገኸኛልና ሁሌም እወድሐለው።❤❤❤
  • መኩዋንንት በርሄ ምርጡ ጋዜጠኛ ከምርጡ አትሌት ጋር።እጅግ የምናከብረውን እና የምንወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።የአንተ አድናቂ እና ተከታይ ሆኜ አፍሬ አላውቅም።u are so so good bro,keep goung and shining.ሀይሌ የኘላኔታችን ምርጥ አትሌት ነህ ።አከብርሀለሁ።❤❤❤
  • ኀይሌ የፅናት እና የአሸናፊነት ምሳሌአችን ቀደም ሲል በሩጫው ፤ አሁን በልማቱ በርታ ። ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ።
  • ይሄ ሰውዬ የሚሰጠውን ኮሜሜንት በቻ ተመልከቱ!!ዋው ሃይሌ ልዪ እኮ ነህ!!
  • ኃይሌ የእኛ ብቻ ሣይሆን የዓለም ቅርስ ነህ ።
  • How sad to hear that they don’t listen to the legend!!!! Haile will always be remembered as the greatest of all time!!!!!
  • @tub8545
    መኳንንት በርሄ የልጅነቴ!! ስፖርት ጋዜጠኛ ሳስብ መኳንንትን ነው ማስበው የእርሱንና የግርማቸው PROGRAM ካልሰማሁ ቀን ሙሉ ቅር ይለኝ ነበር 🎉🎉
  • የምር በነ ሻለቃ ሀይሌ ጊዜ የነበረ የአንድነት ሕብረት እንዴት እንደ ናፈቀኝ
  • ይኸው subscribe አደረኩህ! cus ምንም እንኳን ሁሉንም ስፖርት ብወድም ሀገራችንን የሚያስጠራው አትሌቲክስ ስለሆነ More ይመስጠኛል❤