የመታኝ አትሌት ፓስተር ሆኗል | Haile Gebrselassie | ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ | Olympic Games 2024 | ክፍል አንድ |

Published 2024-07-26
አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
bit.ly/szoneehi
በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

All Comments (21)
  • @MequanentB
    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የምለቃቸው ፕሮግራሞች ለብዙ ሰው እንዲደርሱ ላይክ ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ ከልብ አመሰግናለሁ።
  • @fredjean4506
    እንዴት ነዉ ይህንን ጀግና እናመሰግናለት ማለት የሚያቅተን ፈጣሪ እድሜ ይስጥ
  • ሀይልዬ የኔ አንደኛ ኢትዮጵያዊነቴን እንዳጣጥም አረገኸኛልና ሁሌም እወድሐለው።❤❤❤
  • መኩዋንንት በርሄ ምርጡ ጋዜጠኛ ከምርጡ አትሌት ጋር።እጅግ የምናከብረውን እና የምንወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።የአንተ አድናቂ እና ተከታይ ሆኜ አፍሬ አላውቅም።u are so so good bro,keep goung and shining.ሀይሌ የኘላኔታችን ምርጥ አትሌት ነህ ።አከብርሀለሁ።❤❤❤
  • ኀይሌ የፅናት እና የአሸናፊነት ምሳሌአችን ቀደም ሲል በሩጫው ፤ አሁን በልማቱ በርታ ። ጤና እና ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ።
  • @nattymam
    ይሄ ሰውዬ የሚሰጠውን ኮሜሜንት በቻ ተመልከቱ!!ዋው ሃይሌ ልዪ እኮ ነህ!!
  • ኃይሌ የእኛ ብቻ ሣይሆን የዓለም ቅርስ ነህ ።
  • How sad to hear that they don’t listen to the legend!!!! Haile will always be remembered as the greatest of all time!!!!!
  • @kername2614
    ሁለት ምወዳቸው ሰዎች ❤❤❤
  • @tub8545
    መኳንንት በርሄ የልጅነቴ!! ስፖርት ጋዜጠኛ ሳስብ መኳንንትን ነው ማስበው የእርሱንና የግርማቸው PROGRAM ካልሰማሁ ቀን ሙሉ ቅር ይለኝ ነበር 🎉🎉
  • @kername2614
    የምር በነ ሻለቃ ሀይሌ ጊዜ የነበረ የአንድነት ሕብረት እንዴት እንደ ናፈቀኝ
  • @hanaabera3778
    ይኸው subscribe አደረኩህ! cus ምንም እንኳን ሁሉንም ስፖርት ብወድም ሀገራችንን የሚያስጠራው አትሌቲክስ ስለሆነ More ይመስጠኛል❤