የወዳጅነት ጨዋታ። የአርሴ አጥቂ ፍላጎት። ማንቼ ወሰኑ ሌሎችም የዝውውር መረጃዎች | እሁድ ስፖርት ዜና ሐምሌ 21/2016 Mensur Bisrat sport

Published 2024-07-27
#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት


አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ

Addis sports is a YouTube channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

All Comments (21)
  • ሰላም ሰላም ፋአዴ ሰለም ለሀገራችን ይሁን ፋአድ ለታመልካቾች የምታሰያው አንድናት እና ፍቅር ክብርን የስችርሐል በርታልን ወንድመችን እንዋድሃላን ሙበሪክ ነኝ ከኬፕታውን ከተማ arsenal is life comon guners🔴
  • ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ዝግጅታችሁና አቀራረባችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ቀጥሉበት የናንተው የዘወትር ተከታታይ ያለው ነኝ ከአውስትራልያ
  • ሰላም ሞክሼ እንዴት ነህ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ አንተን ሳልሰማ መዋል ለኔ ከባድ ነው ሱስ ነው የሆንክብኝ በርታልኝ ሰሞኑን በሀገራችን የደረሰው አሰቃቂ አደጋ በጣም ልብ የሚሰብር ነው መፅናናትን እመኝ አለው በቦታው መቅረብ የሚችሉ ወጣቶች ሂደው በጉልበት እንዲያግዙ ጥሮዬን አስተላልፋልኝ አቅም ያለን ሰዎች ደሞ እባካቹ ኪሳችን የሚፈቅደው እንርዳቸው ሌላው ድል ለውድ ሀገራችን እና ለአትሌቶቻችን የኔው መድፈኛ ዘንድሮ ካምና ችግሩ ከተማረ እና እስኳዱን ካስተካከለ ዋንጫ ማያነሳበት ምክንያት ምንም የለም መድፈኛው በማሸነፉ ደስ ብሎኛል ፋአድ ነኝ የዞትር አድማጭህ ከሳውዝ አፋሪካ ፕሪቶሪያ።
  • ሰላም ሰላም እንዴትናቹ መሀመድ ከሳዉዲ በረሀ ጠፍቼአሉ የሳዉዲ በረሀ ሙቀቲ በጣም ነዉ እና አዲሰ እስፖርት ልዩ ናቹ ለመስማት ምቹ ለክ እንድ ማር ጣፋጭ የሆነ አቀሪረብነዉ እና እወዳቹአለሁ በርቱልኝ
  • ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ውድ ፎዓድ ወንድሜ ኢንደት አደርክልኝ አርሴናል ኢንደ ገሜትኩት ማሼነፉ ደስ ቢሎኛል።ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
  • @FhjDhj-lp1qf
    ሰላም ላንተ ይሁን ፉዋዴ ዛሬ አርሴ እና ማንቼ የወዳጅነት ሲጫወቱ ሆይሎድ ጉዳት ደርሶበት ነበር ምን አዲስ ነገር አለክ አጀማመራቸው እጅግ ደስ የሚል ነበር ነገር ግን ሆይሎድ ከተጎዳ ቡሃላ ሞራናቸው ወረደብን ብሬ ነኝ ከሳኡዲ በርታልኝ
  • @BahirRashed
    Bahir rashad kajiimma arsenal king king 🤴 wawu very good thanks Arsenal family 👪 man United family sorry
  • @ሠያ
    ይገርማል ብራዚልና ሪያልማድሪ የምርም ትሥሥር አላቸዉ ሁሉም ማድሪደሰጋር ተጫዉተዉነዉ ወደሌላ የሚያመሩት ወደማድሪድ ማምራት የማይፈልግ የለም ሀላማድሪድ
  • selam foade sadik ali negn ke afar abala manchester united degafi negn delight be yasferimu elalehu beterefe bertalin
  • ሰላም ሰላም ፉአዴ እንደ ምን አደርክ ሰላምህን ይብዛ ግሊሰን ብሬመር ቢፈርም ምርጥ የተከላካይ ጥምረት እናያለን መሀል ላይ ራቢዮት ማስፈረም ብቻ ነው ምነው ራቢዮት የት ደረሰ መሀመድ ነኝ የሊቬው ከጅግጅጋ
  • @KiyaChombe
    selamyemanchster unitd degsf negn wodhalw❤❤
  • ሰላም ፉአዴ እረ በአላህ ኮመንቴን አብብልኝ 😁የሁሌም ተከታታይህ ነኝ ከዱባይ ከማዳም ኪቺን ፍርየ እባላለሁ የድል ግዜ ይሁንልን ብያለሁ ለኔው ማንቼ እና ለታላቁ ክለብ ማድሪድ ❤❤❤❤❤❤❤
  • @user-wr4xb3bc5c
    አቡ ከ ጅጅጋ ሰላም ሰላም ፍህድ የመንቼ ደጋፊ በዚህ ቀጠለበት ጀማርንኝ
  • ይስሀቅ ምርጥ ጀግና የሀገር ዘብ ወንድማችን ሰላም ለአንተም ይሁን ወገኔ ኤርክ ትንሃግ የሚባል አሰልጣኝ በሚካኤል አርቴታ ፊት መቼም መቆም አይችልም ሰላም ለፎአዴ እና ለአዲስ ሚዲያ ደንበኞች በመሉ Solomon Bunaro ከደቡብ አፍሪካ Pretoria ❤❤❤❤
  • ስላም ስላም እንደምን አደራቹሁ ቤተስቦቼ በቅድሚያ በጋሞ ጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን በሙላ መፅናናትን እንመኛለን በ አዲስ ስፖርት ስም አመስግናለው ሲሳይ ነኝ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር የማቼ እና የባርሳ ደጋፊ