ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso

Published 2024-03-19
This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- [email protected]

ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ [email protected] አግኙን

FOLLOW ME:
✭ Instagram: www.instagram.com/abelbirhanu/
✭ Facebook page: www.facebook.com/abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: twitter.com/abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

All Comments (21)
  • @AlFa-wt3bw
    ❤❤ውይ እሰይ ነጋ ብለን ማመስገን አለብን እኛ ገነት የሆነች ሀገር ናት ያለችን ተመስገን ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
  • @techsador
    በጣም ይገርማል፣ የፈጣሪ ስራ ተአምር ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
  • @befekaduyohannes
    ሠማይን ዘርግታህ እንዲ አንጣለሃል ከትልቅነቱ ብዛት ከሰው ስሌት ያልፋል አንተ የሰራኸው በስንዝር የላክኸው ይሄ ሰማይ ትልቅ ከተባለ አንተ ምን ትባላለህ ... ከሰማያት በለይ በለይ ከምድርም በላይ በለይ ከፍጥረታት በለይ በለይ አንተ ትልቅ ነህ አንተ ትልቅ ነህ (3)
  • @yabayaba6809
    በጣም እድለኛ ሰው ነህ አቤላ! ፈጣሪ ለሰጠህ እድል ሁልጊዜ ፈጣሪህን ማመስገን እንዳዘነጋ!! በርታ!
  • አለማችን ሰፊ ና ረቂቅ ናት ማንም የሚአውቃት የለም ከአላህ የአለማቱ ጌታ በስተቀር
  • @BIniam-jh3cb
    እውነት ነው አመስግኑ አመስግኑ አመስግኑ!!! ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!!
  • በስማምዬ ሲጨንቅ ኢትዮጵያ እኮ ገነት ነች ጌታን አቤላ እናመሰግናለን 🙏❤
  • @gelilanardos1509
    ስለ ፍጥረት ሁሉ የፈጣሪ ዽንቅ ሥራ በዕድሜ ዘመናችን አውቀን እና ቆጥረን አንዘልቀውም ለዘለዓለም ዓለም አምላካችን ፈጣሪያችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ዛሬም ዘወትርም በእውነቱ ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉
  • @Amaizinglife
    አቤሎ ይህን ያህል በሺዎች የሚቆጠር ኪ.ሜ ሳትጓዝ እዚሁ ሀገራችን እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ቦታ ሄደህ እድታይ ልጠቁምህ፣ ለአንተም ለታዳሚዎችህ የነፍስም የሥጋም ድህነት የምታገኙበት ነው፣ ቦታው ምዕራብ ጎንደር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባላል በምድር ሆነህ ነፍስህ ገነትና ሲኦልን አይታ ትመጣለች በስጋህም በነፍስህም ድህነት ታገኛለህ።
  • ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበብ ሀሌም እጅ በአፍ ያስጭናል ሁሌም ተመስገን አምላከ እስራኤል
  • @user-xu5yh1ko1v
    አቤላ እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር የምር በጣም ይገርማል አገራችን በምድር ገነት ነች የሚባለው በምክንያት ነው ለኢትዮጲያ ህዝብ የአገራችንን ዋጋ ይግለፅልን አገራች እኮ የምድር እንቁ ነች
  • @user-zp5mf5tk9b
    አቤሎ ይመችህ እንዳንተ አለምን መዞር እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል።
  • @Mesalall
    Abela በጣም የሚደንቅ ነው .. እኔም የተለያዩ ሀገሮችን ሄጃለው .. እስቲ በእትዮጵያችን ... የሚደንቁ ቦታዎች አሉ ከቻልክ እነሱንም ለአለም አሳይልን...
  • የእግዚአብሔር ስራ መች ተነግሮ ያልቃል ስራው ግሩምና ድንቅ ነው ስለሀገራችን ተፈጥሮ ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ነው
  • @demaktarik11
    እስኪ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን
  • @tadumeshesha2027
    በጣም ደስ ይላል የፍጥረተ ዓለም ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
  • ሱባሀን አላህ የአላህ ትዓምራ ከፍጥሩትትች ሁሉም በላይጪነው
  • @user-ll7uv4oc6t
    አቤልዬ እነዚህ ትዞራለህ የሚሉትን ሰዎች እንዳሰማቸዉ ምክኒያቱም አንተ በመዞረህ ለኛ በጣም ብዙ ብዙ ነገሮችን አጠቃላይ ግንዛቤያችንን በደንብ አስፍተህልናል ያዉም በንባብ ሳይሆን በተግባር እያሳየህን ያለህ ብቸኛ ዕንቁና ድንቅ ወጣት ነህ እጅግ እጅግ እናመሰግነሀለን በርታልን። 👍👍👍👍
  • @user-oi1oj2ub5w
    እናመሰግናለን እንዲህ ነዉ የጀሊሉ ስራ ሱብሀን አላህ
  • አቤል ብርሀኑ እንኳን በደህና መጣህ የአንተን ሥራ,በደንብ,ነው,የምከታተለው..የእኔም,ልጅ አቤል ነው ሰሙ,እና ሰም ሰነሳ በጠም ደሰ ይለኛል . እጅግ በጠም,ጎበዝ ነህ ፈጣር,ከአንተ ጋር ይሁን,በሰላም,ተመለሰ ..አሜን .አሜን በአንተ አለምን እያወቅን ነው:: በረታልኝ::ቻው ቻው