እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል

2024-07-27に共有
This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- [email protected]

ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ [email protected] አግኙን

FOLLOW ME:
✭ Instagram: www.instagram.com/abelbirhanu/
✭ Facebook page: www.facebook.com/abelbirhanu21/
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: www.tiktok.com/@abelbirhanu
✭ Twitter: twitter.com/abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

コメント (21)
  • የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥺
  • አቤላ አንተ ራስክ ትምህርት ቤት ነህ። ከጃፓን ብቻ ሳይሆን ካንተም እጅግ ብዙ ብዙ ነገር እማርብህአለሁ በርታ።
  • አቤል ስለ ጃፖን በትክክል እደተናገርክ አስረግጥልካለው ምክንያቱም የጃፓንን ማህበረሰብ በጣም ጨዋ የሚደቀ ስነምግባር ያላቸው ናቸው አብሪቸው ኖሬያለው በምድር ላይ ካሉ ሰዎች ምረጥ ብትለኝ በአደኛ ደረጃ አስቀምጣቸዋለው የሚገርም ደግነት አለባቸው የሚገርም ለሰው አክብሮት አላቸው ስጠኝ ብለካቸው ምንም አይከለክሉክም በጣም የማገርሙ ሰዎች ናቸው አቤል ዛሬ የምወዳቸውን ሰዎች ታሪክ ነገርከኝ በጣም ደስይላል እናመሰግንካለን ተባረክ
  • ልብ ብላችሁ ከሆነ የካታር አለም ዋንጫ ላይ ደጋፊዎቹ የተቀመጡበትና ሌላ ሰው ያቆሸሸውን ሲያፀዱ አይቻለሁ የሚግርሙ ናቸው ❤
  • እኛም ስንማር እራሳችን ነበርን ከላሳችንን የምናፀደው የገጠር ልጆች 😂😂
  • አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፓሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት ።❤❤❤❤
  • @MelatMela
    እኛም ሀገር ይሄ ነገር ቢኖር ሀገራችን የት በደረሰች ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው። የ እራስ ስህተት እራስ ማረም እንዳለብን ሌላው ደግሞ የበላይነት የበታችነት ስሜት እንዳይሰማ ማድረጋቸው ዋው ነው አመሰግናለሁ አቤላ🙏👍
  • @HabtuSilu
    አቤላ በመጀመሪያ ላንተ የለኝን ፍቅር መግለፅ እፈልጋለሁ በርታልን ካንተ የምናገኘው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው በርታልን ወንድሜ
  • ስረአታቸው በጣም ደስ ይላል በዚህ ስረአት ላይ ፈጣሪን ባያምኑ እንዴት ውብ ይሖን ነበር አነሡ እሚያመልኩት ታወት ነው
  • አቤል በመጀመሪያ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ።በመቀጠል እንደዚህ አይነት የትምህርት ፖሊሲ ለእኛ ሀገር መሆን አለበት
  • ዋውውውውው❤ጃፓኖች በጣም ጀግኖች ናቸው እኛ ሃገር አዋቂው በየቦታው ይፀዳዳል😢 የጃፓን እፃናቴች❤ግን ይገርማል እናመሰግናለን እቤላ ድንቅ እይታ ነው🎉🎉🎉
  • እንዲህ ነዉ መሰልጠን ትዉልድን ማነፅ የነገ ሀገር ተረካቢ ናቸዉና በጣም ነዉ የቀናሁባቸዉ 😮😮😮😮
  • መጀመሪያ አቤል ላንተ በጣም ክብር አለኝ ቻናልክ እራሱ ትምህርት ቤት ነው ማሻአላህ ዋው በጣም ምርጥ ስርአት ነው
  • በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል።
  • የኔ ልጅ ለአንተ?ምስጋና ሲያንስህ ነው በርታ መልካም አገር መልካም ህዝብ ተባረክ ለሀገሬ ተመኘሁላት ስርአቱን❤
  • ወንድማችን አቤል ብርሐኑ እግዚአብሔር ያደለህ የተባረክህ ሰው ነህና በአንተ ስራዎች ከሚደሰቱ ተመልካቾችህ እኔ አንዱ ነኝ።ሁሌም አስተማሪ፣ ጠቃሚ እና አጓጊ መረጃ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሃለንም። ተባረክ።
  • አቤል የወኒ ልጅ በጣም እናመሰግናለን;;የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ;;🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💗💗💗💗💗
  • አረ ልጄ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ልጆች አልጋቸውን ማንጠፍ ፅዳት አንዳንድ ቀለል ያለ ምግብም ለራሳቸው መስራት አረ ብዙ ነገር ቢያስለምዱልን ልጆቹም ይጠቀማሉ ... የሚሉህ ምሳ ምን አለን ? እራት ምን አለን ? .... ይሄ ውጪ ላሉ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እንዲያው መሪዎች ይሄን የተቀደሰ እና ሰዎችን እሚያንፅ ተግባር ማስተማር ቢጀምሩልን ...😊 ... አንተ ግን እይታህ ምጡቅ ነው እናመሰግናለን እምታቀርበው ሁሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የማናውቀውን እንደመስታወት እምታሳየን ነህና ስራህን ልፋትህን እግዚአብሔር ይባርክ👌🙏😊
  • ጃፓኖች ፡ ❤❤ ከየትኛው ፡ ዓለም ፡ የተለየ ፡ የኑሮ ፡ ዘይቤ ፡ ነው ፡ ያላቸው ። በአመጋገባቸው ፡ ራሱ ፡ በጣም ፡ ጠንቃቆች ፡ ናቸው ። ከሌላው ፡ አለም ፡ ረጅም ፡ ዕድሜም ፡ የሚኖሩት ፡ ጃፓኖች ፡ ናቸው ። ትንሽ ፡ ስለነሱ ፡ ስላነበብኩኝ ፡ ነው ።❤
  • ብጃንሆይ እና በደርግ ግዜ ት/ም ቤቶች ጽዳት በተማሪዎች ነበር ዩኒፎርም በተመለከተ እንዳልከው ሁሉም አንዳይነት ነበር እሚለብሰው