Ethiopia - ከአስመራው የበረራ ክልከላ ጀርባ | አደገኛውና የተፈራው ስጋት
67,473
Publicado 2024-07-28
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Todos los comentarios (21)
-
ሰላም ለሀገራችን ቀዳሚ ነኝ
-
አኛ አንፈልግም ካልን አንፈልግም ይህ poltica ሊሆን ኣይችልም ፍላጎት bussne ነው በሃይል ፈልጉ
-
ምክንያቱ ሌብነት የትኬት ውድነት ዝም ብለሕ አትዘባርቅ
-
እንኳን ኤርፕሌናቹ ፡የኣየር ክልላችንም መዝጋት መብታችን ነዉ ፡ኣሁንም ካላረፋቹ ኣየር ክልላችንም እንዘጋቹሃለን
-
Ethiopian air line is very expensive coast only for eritreans
-
We need a peace God help us
-
አሸባሪ ሰረአት ከዚህም በላይ እርምጃ ያሰፈልገዋል አየር መንገዱ አሸባሪ እና የሸባሪ መዋቅር ነው የሚያመላልሰው
-
Assab is Eritrea . Do you hear me Ethiopians? An inch of Eritrean soil and a handful of soil has been paid dearly in blood. Eritrea us a sovereign country !!!
-
ምን ይደረግ የምዕራባውያን ኣገልጋይ መሆን መረጣቹ ። ኣይ ኢትዮጵያ መሪ ያታደለች ኣገር
-
ኤርትራ ማንንም ፈርታ አታውቅም
-
اللهم انت السلام ومنك السلام تباركة يا ذالجلال والإكرام ❤❤❤❤
-
Our Ethiopian brothers,why you are trying to divert the reality? The airlines suspension is only connected with trade issues. Please don't try to escalate things.
-
Why don't you be onest, Ethiopian airline is corrupt. Be accountable to your failer.
-
እስካሁን ሳይከለከል መዘግየቱም ስህተት ነበር። በ21 ክፍለ ዘመን ገንዝህን ከፍለህ እንዲህ ኣይነት ኣገልግሎት መቕረት ብቻ ነው መፍቲሄው። መንግስታችን ደግ ኣደረገ።
-
በሁለት አገሮች ሌላ ችግር ሊኖር ይችላል ፡ ግን እንዲ ብሎ እያለ ከተለያዩ አገሮች ክስ ሲቀርብ ቆይተዋል እቃ ተበርብሮ እየተወሰደ ፡ በተጨማሪም ከ 2 ሰዓት የማይበልጥ በረራ 1000 USD ከባድ ነው ::
-
ሰላም ለሀገራችን!!!
-
አውይ እውይ ምን አለበት ሰላም ብትሰጡን ። ሁለት ህዝቦች ምነው ሰላም ነሳችሁት የኢትዮጵያ ኤር ላይነ ህግህን አሻሽል አለ ጥፋት ግን በመረዳዳት ይሁን ። ይህ የ business ጉዳይ ነው ለኢሪትራና ኢትዮጸጵያ ጌታ የሰላም ንጉሰ ምረትህን አውርድልን ኩፋ ለሚያወሩ አፋቸውን ዝጋልን
-
የሄ ደስታና ሰላም እግዛብሔር ይመልስልን። ምን ነበር ተከባብረን ብኖር።
-
መቸ ይሆን ሰላም የምትዘግቡ ጡረተኛ ሁላ
-
የአማራ ህዝብ ከኤርትራ ጎን ነን 🇪🇷❤🇪🇷