አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
346,898
Published 2024-05-02
Join this channel to get access to perks:
youtube.com/channel/UCsgwJqcvme0NsrVJl7bfsVg/join
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
All Comments (21)
-
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሠላማችሁን ያብዛዎ❤❤ደሞ ደምሩኝ እስኪ😢
-
የእዮብ ዳዊት አድናቂን ላይክ
-
የእዮባዬ አድናቂወች ላይክ ግጩኝ😍😍😍
-
ይህን የምታነቡ ሁላ የማታ እጀራ ይስጣችሁ❤እወዳችሁ አለሁ❤🎉😊
-
ፊዎሪዬዬዬዬዬዬ ኣድናቂሽ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
-
ይህንን ለሚተነቡት ያላሰባችሁት እንጀራ ይውጠላችሁ🥀🙌
-
ፊወሪን የምትወዱ ብቻ👍
-
እዮብ እረሜና ጤና ይስጥኝ የእኔ ወዲም❤❤❤❤❤❤❤
-
የፊወሪ አድናቄወች😊
-
አህህህህ ለፊልም ካለቀስኩ ብዙ አመት ሁኖኝ ነበር ለማንኛውም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ተመልከቱቱ ኡፍፍፍ
-
እወዳችኃለሁ የአገሬ ልጆች❤
-
እዮብዬ የተሰጠህ ፓርት አንጀት ትበላለህ መልካምነትህ እርጋታህ
-
እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ሠላሟን መልሥልን ማርያምን ለካ ሠላምን የመሠለ ነገር የለም በፈለጉት ቦታ እደልብ መሔድ ቤተሠብ ሲናፍቁ መሔድ የዛሬ አመት ሀገሬ እደምገባ ቃል ገብቸላቸው ነበር ግን አልሔድኩም 😢😢😢 ግን የሠላም ዋገው ምን ያክል ነው ፈጣሪ ሆይ ተሎ ና ህዝህን አሥብ ምንም የማያውቅ ንፁሀን አለቀ ለማን አቤት ይባላል ፈጣሪ ከአተ ውጭ ተመልከተን አሥበን ሥንቱን አጣን ምድርን ብቸዋን ልትቀር ነው 💔💔😭😭😭😭😭
-
የኔም ታሪክ ከእናንተጋ ይመሳሰላል ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልሰወ😢😢😢😢😢
-
ሄኖክ የሌለበት ፊልም የት ይገኛል ወይ ጉድ መረረኝ እኮ
-
ዋው አሪፍ ፊልም ነው አንዳንዴ መቾከል ግን ብዙ ዋጋ ይስከፍላልች😢
-
እዮባና ፊወሪ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
-
እወዳችኋለሁ ዬእዮብ አድነቅ ነኝ❤
-
መጨረሻው ያስጠላል😢😢
-
ፊልሙ በጣም ቆነጆ ነው ገን ከጀርባ የምትለቁት ክላሲካል አይሉት ጡሩንባ በጣም ይረብሻል ምንድነው ለስለስ ብሎ ፊልሙን እንድናጣጥመው ቢሆን ። ነፀብራቆች የሄ ሁሉም ፊልማችሁ ላይ ነው እባካችሁ አስተካክሉ።